ከትምህርት ጥራት  ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?
TRACK

ከትምህርት ጥራት ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?

Avatar

ግንቦት 12፣2016

#ጉዳያችን

የትምህርት ጥራት ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡

ከዚህ ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?

የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል።

ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የትምህርት ባለሞያው፣ በትምህርት ዙሪያ የሚሰራው ቅን ልቦና ብሩህ ተስፋ ድርጅት የሀገር ውስጥ ተጠሪ አቶ ዮሴፍ አያሌው ናቸው።

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጉዳያችን #የትምህርት_ጥራት #ቅን_ልቦና_ብሩህ_ተስፋ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar