ለተግባር ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሶችንና ክፍሎችን ለማሟላት የተጀመሩ ስራዎች ምን ላይ ደረሱ?
TRACK

ለተግባር ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሶችንና ክፍሎችን ለማሟላት የተጀመሩ ስራዎች ምን ላይ ደረሱ?

00:00

መጋቢት 10 2017

እስከ ከፍተኛ ትምህርት ወይም ዩኒቨርሲቲዎች ድረስ ለተግባር ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሶችንና ክፍሎችን በማሟላት ረገድ ኢትዮጵያ የሚመራት ብዙ የቤት ስራ እንዳለ ይነገራል፡፡

የሳይንሱም፣ የህክምናውም፣ የትምህርት ዘርፍ ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ ባልተናነሰ በተግባር ስላልተማሩ በስራው አለም ውጤታማ እንዳይሆኑ እያደረጋቸው ነው የሚሉ ትችቶች ተደጋግመው ተሰምተዋል፡፡

በቅርቡ ይህን ችግር ለመፍታት ያግዛሉ ተብለው የተጀመሩ ስራዎች ምን ላይ ደረሱ?

Comments

00:00