ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መከልከል የሚሰጡ መግለጫዎች እና የቃላት ምልልሶች አንዱ አንደኛውን ተጠያቂ የሚያደርጉና የሚጣረሱ ናቸው፡፡
በተለይ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸምን በተመለከተ እየተሰጡ ያሉ መግለጫዎች የተለያዩ ናቸው፡፡
በተመሳሳይ ጉዳይ የተለያየ መግለጫ መሰጠቱ ምክንያቱ ምንድነው?
የፕሪቶሪያው ስምምነት አተገባበርስ እንዴት ይታያል?
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ሰብሳቢን ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፌዴራል_መንግስት #የትግራይ_ጊዜያዊ_አስተዳደር #የፕሪቶሪያው_ስምምነት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments