TRACK
በአንደኛ ደረጃ እና በመካከለኛ ደረጃ ባሉ ትምህርት ቤቶች ላይ የመፅሐፍት እጥረት
00:00
ሚያዝያ 28/2018
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመፅሐፍት እጥረቱ በአንደኛ ደረጃ እና በመካከለኛ ደረጃ ባሉ ትምህርት ቤቶች ላይ ከፍተኛ መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት መነገሩ ይታወሳል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴርም ይህንን ችግር ለመፍታት በዚህ ዓመት 23 ሚሊዮን የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ መፅሐፍቶችን ማሳተሙና ማከፋፈሉን ተነግሯል።
በ2019 የትምህርት ዘመን ይደርሳል የተባለ ደግሞ 36 ሚሊዮን የአንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ መፅሐፍትን ለማሳተም የመጨረሻ ደረጃ ላይ መድረሱን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) አስረድተዋል።
Comments
00:00