7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል
TRACK

7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል

00:00

ግንቦት 2፣2016

በኢትዮጵያ ያለውን የፋይናንስ ችግሮችና እንቅፋቶች እየለየ ሀሳብና መፍትሄ ያቀብላል የተባለ 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል፡፡

በጉባኤው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ጨምሮ ከፍተኛ የውጪ እና የሀገር ውስጥ የዘርፉ ሞያተኞች ተገኝተውበታል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የምስራቅ_አፍሪካ_የፋይናንስ_ጉባኤ #ብሔራዊ_ባንክ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00