00:00
ታህሳስ 23፣2016
በኢትዮጵያ በምግብ እጥረት ምክንያት በተለይ በህፃናት ላይ የሚያጋጥምን መቀንጨር ለመከላከል የቃልኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት በሚሊዮን የሚቆጠር ብር መድቦ እየሰራ ቢሆንም በክልሎች ሀላፊነቱን ወስዶ የሚሰራ ቋሚ አካል ባለመኖሩ መቸገሩን ተናገረ፡፡
በኢትዮጵያ 39 በመቶ ህፃናት የመቀንጨር ችግር አለባቸው፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የምግብ_እጥረት #የህፃናት_መቀንጨር #የሰቆጣ_ቃልኪዳን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00