00:00
ጥቅምት 22፣2016
በድርቅ እና በሰው ሰራሽ ችግሮች ችግር ላይ ለወደቁ ሰዎች መንግስት ድጋፍ ለማድረግ እየተረባረበ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ተናግረዋል፡፡
እስካሁንም ለ7.3 ሚሊዮን ህዝብ መንግስት ድጋፍ አድርጓል ብለዋል፡፡
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ድርቅ #የመንግስት_ኮሙኒኬሽን_አገልግሎት #ድጋፍ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00