ጥቅምት 13፣2016
በኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ የውጭ ስደተኞች ተጠልለው ይኖራሉ፡፡
ከጎቤቶቿ የበለጠ ቁጥር ያለው ስደተኛ ያላት ብትሆንም፣ አለም አቀፍ ለጋሽ ሀገራት ለኢትዮጵያ የሚሰጡትን በጀት ቀንሰው ከሚያስፈልገው 37 በመቶ ብቻ እንደሰጡ ይሰማል፡፡
በዚህም ምክንያት ስደተኞች የሚያስፈልጋቸውን የምግብ ድጋፍ ማቅረብ አልተቻለም ይባላል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments