የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ሂደት አድካሚ እንደሆነ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ
TRACK

የተዘረፉ ቅርሶችን የማስመለስ ሂደት አድካሚ እንደሆነ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ

00:00

ነሐሴ 2፣2015

ከኢትዮጵያ ተዘርፈው በተለያ ሀገራት የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት አድካሚ ነው ሲል የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ፡፡

በጣሊያን ሀገር የሚገኙ ቅርሶች ለማስመለስ የህግ ክርክር ለመጀመር መታሰቡም ተሰምቷል፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00