TRACK

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል

00:00

ጥቅምት 14፣2016

አላግባባ ያሉ ጉዳዮች በንግግርና በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ የኢትጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል፡፡

ኮሚሽኑ ሁሉም በውይይቱ እንዲካፈል ጥረት እያደረኩ ነው ሲል ለሸገር ነግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopian_National_Dialoag_Commision #ሀገራዊ_ምክክር_ኮሚሽን #ShegerWerewoch #ውይይት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00