ዕንባ ጠባቂ ተቋም በግጭቱ ምክንያት በአማራ ክልል ያለው ስራዬ ተስተጓጉሏል አለ
TRACK

ዕንባ ጠባቂ ተቋም በግጭቱ ምክንያት በአማራ ክልል ያለው ስራዬ ተስተጓጉሏል አለ

00:00

የካቲት 12፣2016

በተገልጋይ ሰዎች ላይ የሚደርሱ ቅሬታና አቤቱታዎች መርምሮ ምላሽ በመስጠት፤ የመልካም አስተዳደር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች አንዲስተካኩሉ ምክረ ሃሳብ የሚያቀርበው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በአማራ ክልል ያለው ስራዬ በግጭቱ ምክንያት ተስተጓጉሏል አለ፡፡

ቅሬታ አቅራቢዎች ወደ እኔ፣ እኔም ወደ እነሱ መሄድ አልቻልንም ሲልም አስረድቷል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዕንባ_ጠባቂ_ተቋም #ቅሬታ #አማራ_ክልል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00