በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ
TRACK

በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ

00:00

ጥቅምት 13፣2016

በተለያየ የሞያ ዘርፍ ሀገር ሲገለግሉ የቆዩና በጡረታ የተገለሉ አረጋዊያን የሚያገኙት ወርሃዊ ገቢ ዝቅተኛ በመሆኑ የወቅቱን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም እየከበዳቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡

መንግስት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ለመደገፍ ባሰናዳው የጤና መድህን ተጠቃሚ ባለመሆናቸው፤ ህክምና ለማግኘት ተቸግረናልም ይላሉ፡፡

ስለ ጉዳዩ የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎትን ጠይቀናል፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00