00:00
ህዳር 12፣2016
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፤ ለዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ብሎ ለተረከበው ቦታ ያለ አግባብ ክፍያ ፈፅሟል፣ ቦታውንም አልተከረበም ተባለ፡፡
የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የዩኒቨርሲቲውን የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት ላይ መክሯል፡፡
በረከት አካሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ #የኦዲት_ግኝት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00