00:00
ህዳር 18፣2016
በተለምዶ ወያኔ የሚባለው የፕሮሶፒስ መጤ አረም በ2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ ተንሰራፍቶ ይገኛል ተባለ፡፡
በተለይ በስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች በተንሰራፋው በዚህ እና በሌሎች ወራሪ እና መጤ አረሞች የተነሳ የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት አደጋ ውስጥ መግባቱን ሰምተናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #Prosotis_Juliphora #መጤ_አረም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00