በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ብቻ በተፈፀመው የትዳር ፍቺዎች ወደ 5,000 የሚጠጉ ህፃናት በፈረሰ ትዳር ውስጥ ይገኛሉ ተብሏል
TRACK

በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ብቻ በተፈፀመው የትዳር ፍቺዎች ወደ 5,000 የሚጠጉ ህፃናት በፈረሰ ትዳር ውስጥ ይገኛሉ ተብሏል

00:00

ሐምሌ 19፣ 2016

በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ብቻ በተፈፀመው የትዳር ፍቺዎች ወደ 5,000 የሚጠጉ ህፃናት በፈረሰ ትዳር ውስጥ ይገኛሉ ተብሏል፡፡

ፍቺ በከተማዋ እየጨመረ መምጣቱንም ሰምተናል፡፡

ይህ እንደ ሀገርም ቢሆን የሚያሳድረው ጫና ቀላል አይደለም ተብሏል፡፡

አንዳንዶች ለተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ሲሉ የውሸት ፍቺን በህጋው መንገድ እንደሚፈፅሙ ተነግሯል፡፡

የኩነት ምዝገባ አሁን አሁን የልደት ምዝገባ መሻሻል እየታየበት መሆኑ ሰምተናል፡፡

ምዝገባዎች በወቅቱ፣ በዓመት እንዲሁም በዘገየ እንደሚመዘገብ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ዳይሬክተር ዮናስ አለማየሁ ተናግረዋል፡፡

Comments

00:00