የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ
TRACK

የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ

Avatar

ጥቅምት 14፣2016

የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በፀጥታ ችግር ምክንያት ከሁለቱም ክልሎች የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ።

ባለስልጣናቱ በዚሁ ጉዳይ ዙሪያ ትናንት በባህር ዳር መክረዋል።

ንጋቱ ረጋሣ

#ተፈናቃዮች #ባህር_ዳር #ShegerWerewoch #መልሶ_ማቋቋም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar