አብዛኛው ህዝብ አማኝና ሀይማኖተኛ ነው በሚባልባት ሀገር ይህ እንዴት ይታያል?
TRACK

አብዛኛው ህዝብ አማኝና ሀይማኖተኛ ነው በሚባልባት ሀገር ይህ እንዴት ይታያል?

Avatar

ጥቅምት 26፣2016

በኢትዮጵያ ኢ-ሰብአዊ የሆኑ ድርጊቶች ተፈፅመው ታይተዋል፡፡

መግደል፣ ማፈናቀል፣ ሀብት ማውደም በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደጋግመው፣ ደጋግመው አጋጥመዋል፡፡

ይህ የሆነው ደግሞ አብዛኛው ህዝብ አማኝና ሀይማኖተኛ ነው በሚባልባት ሀገር ነው፡፡

ታዲያ ይህ እንዴት ይታያል? የሃይማኖት መምህራንን ጠይቀናል።

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሀይማኖተኛ_ህዝብ #አማኝ #የሀይማኖት_መምህራን #ኢ_ሰብዓዊ_ድርጊት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar