በተለያዩ የክልል ከተሞች የካንሰር ህክምና ማዕከላት እየተከፈቱ ነው
TRACK

በተለያዩ የክልል ከተሞች የካንሰር ህክምና ማዕከላት እየተከፈቱ ነው

00:00

ታህሳስ 1፣2016

የካንሰር ህክምናን ለመስጠት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ብቸኛ ሆኖ ቆይቷል፡፡

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በተለያዩ የክልል ከተሞችም ህክምናውን ለማስፋት ያስችላሉ የተባሉ ማዕከላት እየተከፈቱ ነው፡፡

በአዲስ አበባ ደግሞ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ እየተገነባው ያለው ማስፋፊያ በተሻሉ መሳሪያዎች ህክምናውን ለመስጠት የሚያስችላል ይሆናል ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የካንሰር_ህክምና #ቅዱስ_ጳውሎስ_ሚሊኒየም_ኮሌጅ #Cancer_Nuclear_Medicine

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00