ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮች፣ አካል ጉዳተኞችና በማንነታቸው የተገለሉ ሀገራዊ ምክክሩ እንዲመለከታቸው ተጠየቀ
TRACK

ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮች፣ አካል ጉዳተኞችና በማንነታቸው የተገለሉ ሀገራዊ ምክክሩ እንዲመለከታቸው ተጠየቀ

00:00

ህዳር 12፣2016

ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማንነታቸው ከህብረተሰቡ የተገለሉ ሰዎች ሀገራዊ ምክክሩ በብርቱ እንዲመለከታቸውና መሳተፋቸውን እንዲያረጋግጥ ተጠየቀ፡፡

ኮሚሽኑ በበኩሉ ሁሉንም ለማሳተፍ እጥራለሁ ብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሀገራዊ_ምክክርና_አካል_ጉዳተኞች #ኢሰመኮ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00