00:00
ህዳር 11፣2016
በኢትዮጵያ ብቸኛው የዝሆኖች መጠለያ የሆነው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ፓርክ ተቆርሶ ለባለሀብቶች በመስጠቱ የዝኖች ህይወት አደጋ ላይ እንደወደቀ ነው፡፡
ባለፉት 2 ሳምንታት ብቻ 4 ዝሆኖች ተገድለው መገኘታቸውንም ሰምተናል፡፡
ባለሀብቶቹ ከፓርኩ ከ 200 ሄክታር በላይ ደን መንጥረዋል ተብሏል፡፡
በረከት አካሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ባቢሌ_የዝሆኖች_መጠለያ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00