የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሐዋሳ ቅርንጫፍ ያልተሰበሰበ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል
TRACK

የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሐዋሳ ቅርንጫፍ ያልተሰበሰበ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል

Avatar

መጋቢት 25፣2016

ለህክምና ተቋማት በዱቤ መድኃኒት እየቀረበ ቢሆንም አንዳንድ ተቋማት ክፍያውን በወቅቱ ባለመመለሳቸው በመድሃኒት አቅርቦት ሥርዓቱ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡

በተለይ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሐዋሳ ቅርንጫፍ ከተቋማት ያልተሰበሰበ በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመኖሩ ለሰራተኞቼ እንኳን ደመወዝ መክፈል ተቸግሬአለሁ ብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ህክምና_ቋማት #ዱቤ #የመድኃኒት_ግዢ #ሀዋሳ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar