በወባ ወረርሽኝ ምክንያት ሰዎች መመሞታቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡
TRACK

በወባ ወረርሽኝ ምክንያት ሰዎች መመሞታቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡

00:00

ህዳር 13፣2017

በወባ ወረርሽኝ ምክንያት ሰዎች መመሞታቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡

ይሁን እንጂ ካለፉት ሳምንታት ወዲህ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል የወባ ወረርሽኝ ስርጭት እየቀነሰ መጥቷልም ተብሏል፡፡

ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ወረርሽኙን ለመቆጣጠርና ሰፊ ስራ እየተከወነ መሆኑንም ኢንስቲትዩቱ ተናግሯል፡፡

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እንደ ሀገር መጀመሪያ ላይ ከነበረው የወረርሽኙ የስርጭት ምጣኔ ከ2 በመቶ በላይ መቀነስ አሳይቷል ብለዋል፡፡

Comments

00:00