እየወጡ ያሉ አስገዳጅ ህጎች የቤት አቅርቦት እንዲጨምር ያግዛሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል
TRACK

እየወጡ ያሉ አስገዳጅ ህጎች የቤት አቅርቦት እንዲጨምር ያግዛሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል

Avatar

ጥር 16 2017

በከተሞች እስከ 35 በመቶው የመኖሪያ ቤት ግንባታ ዜጎች በማህበራት በመደራጀት እንዲገነቡ የተያዘ እቅድ ቢኖርም በመሬት እና በገንዘብ እጥረት ፈተና ገጥሞታል ተባለ፡፡

እየወጡ ያሉ አስገዳጅ ህጎች የቤት አቅርቦት እንዲጨምር ያግዛሉ ተብሎም ተስፋ ተደርጓል፡፡

የሪልስቴት አልሚዎች እንዲተዳደሩበት የወጣው አዲሱ አዋጅ ከሚገነቡት ቤት እስከ 40 በመቶውን ለመንግስት እንዲያስረክቡ ማስገደዱ ማሳያ ተደርጓል፡፡

Comments

Avatar