ለሞርጌጅ ባንክ አስፈላጊ ነው የተባለው የመሬት አቅርቦትስ ምን ያህል ባንኩን ፈተነው?
TRACK

ለሞርጌጅ ባንክ አስፈላጊ ነው የተባለው የመሬት አቅርቦትስ ምን ያህል ባንኩን ፈተነው?

00:00

ታህሳስ 22፣2017

#ምጣኔ_ሀብት

በየጊዜው አዳዲስ ህግና መመሪያን እያስተናገደ ያለው የሪል ስቴት፣ የቤት፣ የህንፃና ተያዥዥ ንብረት ከፋይናንስ ስርአት ለውጡ ጋር በተገናኘ ባህሪው ወዴት እየተቀየረ ነው?

በተለይ በሞርጌጅ ባንክ ስራ ለብቻው የተሰየመው የጎህ ቤቶች ባንክ የፋይናንስ ለውጡና የብድር አከፋፈሉ ምን ይመስላል?

ዋነኛው ለሞርጌጅ ባንክ አስፈላጊ ነው የተባለው የመሬት አቅርቦትስ ምን ያህል ባንኩን ፈተነው?

በዚህ ጉዳይ የጎህ ቤቶች ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንቱን አቶ እስክንድር ዲበኩሉን ጠይቀናቸዋል።

Comments

00:00