TRACK
የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የህዝብ እንደራሴዎች ፅ/ቤት አባላት ሰላም እንዲወርድ መንግስት ከዚህ በላይ ርቀት ተጉዞ ሁሉንም አማራጭ እንዲፈልግ ጠይቀዋል
ግንቦት 28 2017
መሳሪያ አንስተው ጫካ የገቡ ቡድኖችን ወደ ንግግር ለማምጣት መንግስት በተለያየ ጊዜ ጥሪ አድርጎ እንዳልተሳካለት ሲነገር ይሰማል፡፡
በሃይማኖት አባቶች፣ በምክክር ኮሚሽንም ጭምር የተደረጉት ጥረቶች ውጤት አለማምጣታቸው ሲነገር ሰምተናል፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የህዝብ እንደራሴዎች ፅ/ቤት አባላት ሰላም እንዲወርድ መንግስት ከዚህ በላይ ርቀት ተጉዞ ሁሉንም አማራጭ እንዲፈልግ ጠይቀዋል፡፡
Comments