ላለፉት ስምንት አመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል
TRACK

ላለፉት ስምንት አመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል

Avatar

ጥቅምት 21፣2016

በአዲስ አበባ በየእለቱ ለሚደርሱና የሞት እና አካል ጉዳት ለሚያስከትለው የትራፊክ አደጋ እስካሁን ከተከወኑት በተጨማሪ ሌሎች የመፍትሄ ስራዎች ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ፡፡

በከተማዋ ላለፉት ስምንት አመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል፡፡

ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar