በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች በጦርነት ምክንያት የባንክ እዳችን የሚሸጋሸግበት መንገድ ባለመኖሩ ተቸግረናል አሉ
TRACK

በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች በጦርነት ምክንያት የባንክ እዳችን የሚሸጋሸግበት መንገድ ባለመኖሩ ተቸግረናል አሉ

00:00

ሰኔ 17፣ 2016

በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች በጦርነት ምክንያት የባንክ እዳችን የሚሸጋሸግበት መንገድ ባለመኖሩ ተቸግረናል አሉ፡፡

ባለሀብቱ በግብርናው ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው የቡላላ ዲኒኬት እርሻ ንግድና ስራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ምክትል ስራ አስኪያጅ ሮማን እሸቴ ለሸገር ተናግረዋል፡፡

ጦርነትና ግጭት ግን ባለሀብቱ አምርቶ ምርታማ እንዳይሆን አድርጎታል ብለዋል፡፡

ኢንቨስተሩ በችግር ውስጥ ሆኖም ስራው እየሰራ ከባንኮች የተበደረው ብድር በወቅቱ እንዲመልስ ይጠበቅበታል፡፡

በጦርነት ምክንያት የሚባክኑ ጊዜያት እየታየለት አይደለም ይህ ደግሞ ስራ ሳይሰራ እዳ ብቻ እንዲከፍል እያደረገው መሆኑን ነግውናል፡፡

Comments

00:00