ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽን የተባለ ድርጅት በአጭር ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የመኖሪያ ቤቶችን ለፈላጊዎች ማቅረብ መጀመሩን ተናገረ
TRACK

ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽን የተባለ ድርጅት በአጭር ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የመኖሪያ ቤቶችን ለፈላጊዎች ማቅረብ መጀመሩን ተናገረ

Avatar

ጥቅምት 20፣2016

ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽን የተባለ ድርጅት በአጭር ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የመኖሪያ ቤቶችን በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች እየገነባ ለፈላጊዎች ማቅረብ መጀመሩን ተናገረ ።

ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ ከስምንት ሚሊየን ብር ባልበለጠ የግንባታ ወጪ አጠናቅቄ አስረክባለሁ ብሏል፡፡

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመኖሪያ_ቤት_ግንባታ #ሆላ_ሀውሲንግ_ሶሉሽን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar