TRACK
ሰራተኞቼ ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ
ጥቅምት 23፣2016
የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡
ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር የኤሌክትሪክ የአገልግሎት ክፍያ መሰብሰቡን መስሪያ ቤቱ ለሸገር ነግሯል፡፡
በረከት አካሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአዲስ_አበባ_ኤሌክትሪክ_አገልግሎት #ሙስና
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments