አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው
TRACK

አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው

Avatar

ጥቅምት 21፣2016

አንዳንዶች ለህገ-ወጥ ድርጊት ተጠቅመውበታል በሚል አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው፡፡

ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች በፃፈው ደብዳቤ ከመጭው ህዳር 10 ጀምሮ የክፍልፋይ የባንክ ፈቃድ እንዳይሰጡ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar