በሚያዝያ ወር፤ የኢትዮ ቴሌኮም የማህበራዊ ትስስር ገፆችን በሚቀላቀሉ ሰዎች ልክ ለሜቄዶኒያ እርዳታ ሊደረግ ነው
TRACK

በሚያዝያ ወር፤ የኢትዮ ቴሌኮም የማህበራዊ ትስስር ገፆችን በሚቀላቀሉ ሰዎች ልክ ለሜቄዶኒያ እርዳታ ሊደረግ ነው

00:00

ሚያዝያ 17፣2016

በሚያዝያ ወር፤ የኢትዮ ቴሌኮም የማህበራዊ ትስስር ገፆችን በሚቀላቀሉ ሰዎች ልክ ለሜቄዶኒያ አረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እርዳታ ሊያደርግ ነው፡፡

በዋናው ማዕከል እየተገነባ ያለውን ህንፃ ለማጠናቀቅም 1.7 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተነግሯል።

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሜቄዶኒያ #እርዳታ #የአዕምሮ_ህሙማን_መርጃ_ማዕከል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00