በየመድረኩ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን የሚሉት አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት እስኪ ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ
TRACK

በየመድረኩ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን የሚሉት አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት እስኪ ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ

00:00

ታህሳስ 22፣2016

በየመድረኩ እና በየመግለጫው ጥራት ያለው አገልግሎት ለተገልጋዮች እንሰጣለን እያሉ የሚናገሩ አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት እስኪ ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ፡፡

ተቋማቱ የአገልግሎት፣ የምርት አሰራራቸው እንዲፈተሽ የማይፈልጉት ከደረጃ በታች ሆነን ብንገኝ በሚል መነሻ እንደሆነ ሰምተናል፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመንግስት_ተቋማት #የኢትዮጵያ_ጥራት_ሽልማት_ድርጅት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00