‘’ኦሬንጅ’’ የቴሌኮም ኦፕሬተር ሂደቱን ያቋረጠው በኢትዮጵያ በቴሌኮም ኢንዱስትሪ የማይታለፍ ቀይ መስመር እንዲያቋርጥ ስላልተፈቀደለት ነው ተባለ
TRACK

‘’ኦሬንጅ’’ የቴሌኮም ኦፕሬተር ሂደቱን ያቋረጠው በኢትዮጵያ በቴሌኮም ኢንዱስትሪ የማይታለፍ ቀይ መስመር እንዲያቋርጥ ስላልተፈቀደለት ነው ተባለ

00:00

ታህሳስ 24፣2016

በኢትዮጵያ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ ለመግዛት ፍላጎት አሳይቶ እየተንደረደረ የነበረው ‘’ኦሬንጅ’’ የቴሌኮም ኦፕሬተር ሂደቱን ያቋረጠው በድርድር ጊዜ ብቁ ባለመሆኑ እና በኢትዮጵያ በቴሌኮም ኢንዱስትሪ የማይታለፍ ቀይ መስመር እንዲያቋርጥ ስላልተፈቀደለት ነው ተባለ፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቴሌኮም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00