''የወደብ ጥያቄያችን ህጋዊ ጥያቄ እና የጎረቤቶቻችንን ሉአላዊነት ከጥያቄ የሚያስገባ አይደለም'' ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
TRACK

''የወደብ ጥያቄያችን ህጋዊ ጥያቄ እና የጎረቤቶቻችንን ሉአላዊነት ከጥያቄ የሚያስገባ አይደለም'' ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

Avatar

ህዳር 4፣2016

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ማብራሪያ ከሰጡባቸው ነጥቦች መካከል የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ አንዱ ነው፡፡

የወደብ ጥያቄያችን ህጋዊ ጥያቄ እና የጎረቤቶቻችንን ሉአላዊነት ከጥያቄ የሚያስገባ አይደለምም ብለዋል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar