መመሪያው አስገዳጅ ሊሆን ነው ተብሏል
TRACK

መመሪያው አስገዳጅ ሊሆን ነው ተብሏል

Avatar

ጥቅምት 21፣2016

በአዲስ አበባ በሆቴሎች የመስተንግዶ ስራ የሚሰሩ ሴቶች አጭር ቀሚስ እንዳይለብሱ መመሪያ ወጥቶ የነበረ ቢሆንም ስራ ላይ ሳይውል ቆይቷል፡፡

ከዚህ በኋላ ግን መመሪያው አስገዳጅ ሊሆን ነው ተብሏል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar