ለኤች አይ ቪ ኤድስ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎች መረጃ እንዲያገኙ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስ ትኩረት መሰጠት አለበት ተባለ
TRACK

ለኤች አይ ቪ ኤድስ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎች መረጃ እንዲያገኙ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስ ትኩረት መሰጠት አለበት ተባለ

00:00

ህዳር 19፣2016

ለኤች አይ ቪ ኤድስ በተለየ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎች በቂ መረጃ እንዲያገኙ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስ ትኩረት መሰጠት አለበት ተባለ፡፡

የዘንድሮ የአለም የኤድስ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #HIV_AIDS_IN_ADDIS_ABABA #የወሲብ_ንግድ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00