ከአፍሪካ አህጉር የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች በመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቁ
TRACK

ከአፍሪካ አህጉር የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች በመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቁ

00:00

የካቲት 8፣2016

በአዲስ አበባ በሚከሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአየር ለውጥ ትኩረት እንዲሰጠው ከሀጉሪቱ የተወጣጡ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች ጠየቁ፡፡

በሌላ በኩል በአየር ለውጥ ምክንያት ለተጎዱ የአለም ሀገራት ይዋጣ እና ይሰጥ የተባለው ገንዘብ አብዛኛው አልተሰበሰበም ተብሏል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አየር_ለውጥ #የአካባቢ_ጥበቃ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00