በኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ
TRACK

በኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ

00:00

ጥቅምት 9፣2016

በተለያየ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ገለል የሚሉ ህፃናት ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡

በኢትዮጵያ ቁጥሩ 13 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡

በተለይ ሴት ህፃናት ወላጆችን ለማገዝና በሌላም ምክንያት ከወንዶች ይበልጥ ትምህርታቸው ያቋርጣሉ ተብሏል፡፡

በተለይ ችግሩ ከፍቶ በሚታይባቸው አካባቢዎች ችግሩን ለማስተካከል እየሰሩ መሆኑን የተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ለሸገር ተናግረዋል፡፡

ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00