00:00
ጥቅምት 21፣2016
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከሰሞኑ የአማራ ክልልን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ መንግስት እንደማይቀበለው ተናገረ፡፡
በሌላ በኩል በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አብዛኛውን የክልሉን አካባቢዎች ወደ ሰላማዊ ሁኔታ መልሶታል ሲል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ ጠቅሷል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
#ኢሰመኮ #አማራ ክልል #የአስቸኳይ_ጊዜ_አዋጅ #Ethiopia #ShegerWerewoch
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00