በልዩ ልዩ ስብሰባዎችና ዝግጅቶች ካለፈው ጥር ወር አጋማሽ አንስቶ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲካሄዱ የቆየው ጉባኤ በትናንትናው እለት ተጠናቋል
TRACK

በልዩ ልዩ ስብሰባዎችና ዝግጅቶች ካለፈው ጥር ወር አጋማሽ አንስቶ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲካሄዱ የቆየው ጉባኤ በትናንትናው እለት ተጠናቋል

Avatar

የካቲት 10 2017

በልዩ ልዩ ስብሰባዎችና ዝግጅቶች ካለፈው ጥር ወር አጋማሽ አንስቶ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲካሄዱ የቆየው ጉባኤ በትናንትናው እለት ተጠናቋል፡፡

በቋሚ የአምባሳደሮች፣ ሚኒስትሮች እና የሀገር ተወካዮች እንደየደረጃው ሲካሄድ የሰነበተው የህብረቱ 38ኛው የህብረቱ ጉባኤ የተጠናቀቀው የጅቡቲውን የውጪ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሀመድ አሊ የሱፍን ለህብረቱ ኮሚሽነርነት በመምረጥ ነበር፡፡

Comments

Avatar