ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው ለሚከውኑት የግብርና ዘርፍ አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯል
TRACK

ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው ለሚከውኑት የግብርና ዘርፍ አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯል

00:00

ጥቅምት 27፣2016

ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው በሚከውኑት የግብርና ዘርፋ ባለፈው የምርት ዘመን ቡና ፣ ስንዴና ሌላውንም ምርት ጨምሮ ከ19 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተመርቷል ተባለ፡፡

ከ220 በላይ ባለሀብቶች የተሰማሩበት ይኸው ዘርፍ የሚመራበት አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯል ፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #መሬት #ግብርና #ባለሀብቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00