የውጭ ምንዛሬ ግብይት በገበያው አማካኝነት እንዲወሰን በማድረግ ብቻ የዋጋ ንረትን መቆጣጠር እንደማይቻል አንድ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ተናግረዋል
TRACK

የውጭ ምንዛሬ ግብይት በገበያው አማካኝነት እንዲወሰን በማድረግ ብቻ የዋጋ ንረትን መቆጣጠር እንደማይቻል አንድ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ተናግረዋል

Avatar

ሐምሌ 23፣2016

መንግስት የተሟላ ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፓሊሲ ትግበራ መጀመሩን ትናንት ይፋ አድርጓል።

ማሻሻያው ጤናማ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማዕቀፍን የመሥረት፤ ፈጠራን የማበረታታት እና የሀገር ውስጥ ምርትና ምርታማነትን የማሳዳግ ግቦች እንዳሉት ተጠቅሷል፡፡

ከዚህ በኋላ የውጭ ምንዛሬ ግብይት በገበያው አማካኝነት እንደሚበየንም ተነግሯል።

እኛም ማሻሻው በተለይ በወጪ ንግድና እና ዋጋ ግሽበት ላይ ስለሚኖረው እንድምታ ሞያዊ አስተያየት ጠይቀናል፡፡

Comments

Avatar