በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ
TRACK

በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ

00:00

ታህሳስ 25፣2016

በዋግኽምራ ዞን ባለው ድርቅ እስካሁን 10,000 እንስሳት መሞታቸው ተነገረ፡፡

በዞኑ በተለያየ ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑት ቁጥር 425,000 ነው የተባለ ሲሆን ከመካከላቸው ከ180,000 በላይ ደግሞ በድርቅ የተጎዱ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ድርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00