በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) አማካሪነት ተግባራዊ እንደተደረገ የሚነገርለት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ ብዙ እያነጋገረ ቀጥሏል፡፡
TRACK

Avatar

መስከረም 8፣2017

በአለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) አማካሪነት ተግባራዊ እንደተደረገ የሚነገርለት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ ብዙ እያነጋገረ ቀጥሏል፡፡

ጥቅሙ እና ስጋቱ ባለሞያዎችን በሁለት ጎራ ከፍሎ እያከራከረ ነው፡፡

በተለይ የሚያስከትለው የዋጋ ንረት ስጋትነቱ ውሳኔውን በሚደግፉትም ሆነ በሚነቅፉት ባለሙያዎች ዘንድ የታመነበት ነው፡፡

ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ለማድመጥ ይህንን ማስፈንጠሪያን ይጫኑ... https://tinyurl.com/by6468u3

ተህቦ ንጉሴ

Comments

Avatar