ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በርካታ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ ዘገባዎችን እያወጡ ነው
TRACK

ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በርካታ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ ዘገባዎችን እያወጡ ነው

00:00

ታህሳስ 23፣2016

ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ትናንት በአዲስ አበባ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በርካታ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ ዘገባዎችን እያወጡ ነው፡፡

20 ኪሎ ሜትር የባህር መተላለፊያ ለመጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ለሶማሌላንድን የነፃ አገርነት እውቅናን እንደምትሰጥ ተነግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሶማሌላንድ #የባህር_በር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00