ጋዜጠኛ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፤ ፅጌ ገብረአምላክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል
TRACK

ጋዜጠኛ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፤ ፅጌ ገብረአምላክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል

Avatar

መስከረም 28፣2016

ለአንጋፋ ድምፃዊያን ዜማ እና ግጥም በመስጠት የሚታወቀው ፅጌ ገብረአምላክ ትላንት ማለዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡

የጋዜጠኛ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲው የፅጌ ገብረአምላክ የቀብር ስነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል ተብሏል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar