ህዳር 25፣2017
ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ግጭቶች መቶ በመቶ መቆም የለባቸውም ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው በዛሬው እለት ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎቹን በተቀበለበት ወቅት ነው፡፡
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዕያ የተጀመረውን ምክክር ለማካሄድ ግጭት 100 በመቶ መቆም የለበትም ሲሉ ተናግረዋል፡፡

Comments