በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ተናግረዋል
TRACK

በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ተናግረዋል

00:00

ሚያዝያ 15፣2016

በራያ አላማጣ ዞን አካባቢ ከሰሞኑ በተፈጠረው ውጥረት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ለዳግም መፈናቀል መዳረጋቸው እየተነገረ ነው፡፡

ከሰሞኑ በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ለሸገር ተናግረዋል፡፡

ተፈናቃዮቹ የምግብ እርዳታ እያገኘን ያለነው ከማህበረሰቡ ነው ይላሉ፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ራያ_አላማጣ #ቆቦ #የምግብ_እርዳታ #ግጭት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00