በፓርኪሰን ህመም የተያዙ ሰዎችን ለማገዝ የድጋፍ መታጣት ዋነኛው ችግር ነው ተባለ
TRACK

በፓርኪሰን ህመም የተያዙ ሰዎችን ለማገዝ የድጋፍ መታጣት ዋነኛው ችግር ነው ተባለ

Avatar

ሚያዝያ 10፣2016

መምጫውም፣ መድሃኒቱም በማይታወቀው ፓርኪሰን ህመም የተያዙ ሰዎችን ለማገዝ የድጋፍ መታጣት ዋነኛው ችግር ነው ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ ምን ያህል ሰዎች በፓርኪንሰን በሽታ የተያዙ እንዳሉ መረጃ እንደሌለ እንዲሁም የሀገሪቱ የጤና ስትራቴጂ ውስጥ አለመካተቱንም ሰምተናል፡፡

ለህሙማኑ እና ለአስታማሚዎቹ የተለያየ ድጋፍ ሲሰጥ የቆየው መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጊ ድርጅትም አቅም አጥሮት እገዛ እየጠየቀ ነው፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #Parkinson_Patients_Support_Organization_Ethiopia #የፓርኪንሰን_በሽታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar