ታህሳስ 30፣2016
ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ የተሻለ ገበያ ያስገኛሉ ተብለው የተገነቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ዶላርም የስራ እድልም ፈጥረዋል ተብሏል፡፡
ቡሬ፣ ይርጋለም እና ቡልቡላ በስራ ላይ ያሉ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች መሆናቸው ተነግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አርሶ_አደር #አርብቶ አደር ኢንዱስትሪ ፓርኮች #
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments